The college received Equipment worth over 2.5 million birr from Cure Blindess Project

29 Jul, 2025

The college received Equipment worth over 2.5 million birr from Cure Blindess Project
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
The donation is for establishment of an advanced wet lab for training Ophthalmology residents.

Thanks to the support the department has now a state of the art wet lab.

The donations inclue two operating microscopes with display screens, CCTV cameras for surveillance, 7 cataract sets, 48 sets of model eyes, 2 hard discs and 2 surgeon stools among others.

ኮሌጁ በጤናው ዘርፍ ከተሰማሩ የግል ድርጅቶች ጋር በትብብር ለመስራት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ ውይይት አካሄደ።

20 Jul, 2025

ሐምሌ 12፣ 2017 ዓ.ም፤ ባሕር ዳር፦  á‰ á‰Łáˆ•ር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ  á‰ áŒ¤áŠ“á‹ ዘርፍ ከተሰማሩ የግል ድርጂት ተዎካዮች ጋር የማህበረሰቡን ጤና ለመጠበቅና የተሻለ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ሁኔታዎችና የአሰራር ማዕቀፎች ዘሪያ በጥበበ ግዮን ግቢ ውይይት አድርጓል።

በውይይቱ በተለይም የኩላሊት እጥበት ሕክምና አገልግሎት እና የላቀ የላቦራቶሪ አገልግሎት እንደ የትብብር መነሻ ዘርፎች ትኩረት ተሰጥቶባቸዋል።

በመጨረሻም እንግዶቹ የኮሌጁን የተለያዩ የሥራና የአገልግሎት ክፍሎችን ጎብኝተዋል። ከተጎበኙት መካከልም ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የላቦራቶሪ አገልግሎት ክፍል፣ የጣና የምርምርና ዳይግኖስቲክ ማዕከል የ3ዲ ቴክኖሎጅ ማዕከል እንዲሁም የአማራጭ ሕክምና አገልግሎት የሚጀመርበት ማዕከል ይገኙበታል።

#Dedicated to #excellence #committed to #care!!!

Follow us on: