03/09/2014ዓ.ም
ማስታወቂያ/Vacancy/
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዩኒቨርሲቲው ባወጣው አዲስ የመካከለኛ አመራሮች መመደቢያ መመሪያ መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ የኮሌጁ የሶሥተኛ ዲግሪ ትምህርትፕሮግራም አስተባባሪ (Coordinator, PhD Programs) ቦታ መተካት ይፈልጋል፡፡
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዩኒቨርሲቲው ባወጣው አዲስ የመካከለኛ አመራሮች መመደቢያ መመሪያ መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ የድህረ ምረቃና ተከታታይ ትምህርትፕሮግራም ዲን (Dean, Graduate Studies and Continuing Education Program) ቦታ መተካት ይፈልጋል፡፡
(ግንቦት 3፣2014 ዓ.ም፣ ባሕር ዳር)፦ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የአንገት በላይ ሕክምና ትምህርት ክፍል አሜሪካን ሀገር ከሚገኝ Children’s Surgery International ከተሰኘ ድርጅት ጋር በመተባበር ከግንቦት 5-12፣2014 ዓ.ም የከንፈርና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር ያለባቸዉን ሰዎች የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡በመሆኑም ችግሩ ያለባችሁ ሰዎች በተጠቀሱት ቀናት ወደ ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመምጣት የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
#Dedicated to #excellence #committed to #care!!!
Follow us on:
Bahir Dar University
Bahir Dar, Ethiopia
Phone:- +251-0582-9 99275
P.o.box:- 79
e-mail:- collegehealthscience@gmail.com
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2017- Bahir Dar University