ማስታወቂያ
በባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ ፋካሊቲ በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች ማለትም፤
· ፖለቲካል ሳይንስ
· ታሪክ
· ጅኦግራፊ
በ2012 ዓ.ም የሶስተኛ ድግሪ ለመማር የተመዘገባችሁ አዲስ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ሰኞ ነሐሴ 20/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ የፕሮግራም ሃላፊወችን ማነጋገር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የሶሻል ሳይንስ ፋካሊቲ ዲን ጽ/ቤት
Event
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ‹‹ብዝሃነት መቻቻልና ሰላም ለሀገር ግንባታ›› በሚል መሪ ቃል የግማሽ ቀን የሰላም ምክክር በዋናው ግቢ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡
በመርሃ ግብሩ ተገኝተው ለተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ዶ/ር እሰይ ከበደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሃይማኖት፣ የቋንቋ፣ የፆታ፣ የብሄር ወዘተ ብዝሃነት ያለበት የህብረተሰብ አካል እንደሆነ ገልፀው ይህን ብዝሃነት አቻችሎ መኖር ተገቢ ነው ብለዋል፡፡ ብዝሃነቱ ደግሞ በአግባቡ ካልተያዘ ወደ ግጭት ይወስደናል በማለት ሁሉም ለአገር ሰላም የበኩሉን በመወጣት የሚጠበቅበትን አገር የመገንባት ስራ በተገቢው እንዲወጣ አሳስበዋል ፡፡
The Department of Social Anthropology, Bahir Dar University, in collaboration with Ethiopia WIDE has organized a regional workshop entitled “Tracking rural change since 1994". The workshop was conducted on 17 May 2019, Homeland Hotel, from 8:30 am to 5:30pm. Ethiopia WIDE is a longitudinal, qualitative and cross-sectional research that has been tracking rural change since 1994 in twenty exemplar rural communities in four regions of the... Read More
The Department of Political Science and International Studies at Bahir Dar University in cooperation with the Ministry of Foreign Affairs will be conducting a half-day Panel-Discussion on Friday 10th May 2019 at 8:30 AM (Morning). The Themes of the Discussion are: 1. Ethiopia and Pan-Africanism 2. Overview of the Evolution of the OAU/AU Hence, all interested are cordially invited to participate in the discussion. Venue: Peda Campus,... Read More
The Department of Political Science and International Studies at Bahir Dar University in cooperation with the Ministry of Foreign Affairs will be conducting a half-day Panel-Discussion on Friday 10th May 2019 at 8:30 AM (Morning). The Themes of the Discussion are: 1. Ethiopia and Pan-Africanism 2. Overview of the Evolution of the OAU/AU Hence, all interested are cordially invited to participate in the discussion. Venue: Peda Campus,... Read More
የታሪክና ቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች የድል መታሰቢያ በዓልን በየአመቱ ሚያዚያ 27 ያከብራል፡፡ በዚህም ዓመት ትምህርት ክፍሉ 78ኛውን የድል መታሰቢያ በዓል በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጂቱን አጠናቋል፡፡ በዕለቱ ከጊወርጊስ አደባባይ በመነሳት ከ 2:00 ጀምሮ ሰልፍ ይደረጋል፡፡
ስለሆነም ሁሉም የፋኩሊቲያችን መምህራን እና ፍላጎት ያላቸው አካላት እሁድ ሚያዚያ 27/2011 ዓ.ም በዋናው ግቢ መሰብሰቢያ አዳራሽ 2:30 ላይ በመገኘት የበዓሉ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል፡፡
Bahir Dar University is implementing the "Bahir Dar Endebete Project". In Ethiopia, as many students join universities located in other regions of the country, they forced to leave home and their family. During this time, especially if it is for the first time to leave out, they could feel something disturbed and fear. As a result students may fail to adjust their new feelings to the environment and get homesickness. This feeling of... Read More
The 6th National Social Sciences Conferenece was held on 9-10 April, 2019.
The Graduate,Research and Community Service office of FSS cordially invites all interested individuals to attend a seminar on: 1. Case Studies on Ethnic Nationalism and Federalism: Selected Case Studies and Theoretical Reflections By: Professor Michael Kilburn ( in the morning ) 2. “ US foreign Policy and Ethiopia" by Professor Marijke Breuning From University of North Texas( in the morning) and 3. Quantitative and... Read More
አንድ መቶ ሀያ ሶስተኛው የአድዋ የድል በዓል “አባቶቻችን ጠላትን ድል እንዳደረጉ ድንቁርና በእውቀት እናሸንፍ” በሚል መሪ ሃሳብ በባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የታሪክና ቅርስ አስተዳደር ት/ክፍል አስተባባሪነት ነገ ማለትም የካቲት 23/2011 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፡፡