የሶስተኛ ዲግሪ መግቢያ ፈተና

ማስታወቂያ
በባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስ ፋካሊቲ በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች ማለትም፤
·       ፖለቲካል ሳይንስ
·       ታሪክ
·       ጅኦግራፊ
በ2012 ዓ.ም የሶስተኛ ድግሪ ለመማር የተመዘገባችሁ አዲስ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ሰኞ ነሐሴ 20/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ የፕሮግራም ሃላፊወችን ማነጋገር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
 
 
 የሶሻል ሳይንስ ፋካሊቲ ዲን ጽ/ቤት
 

Date: 
Thu, 08/22/2019
Image: 
Place: 
Bahir Dar University
Share