ኢንስቲትዩቱ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

Selam Campus

23 Jun, 2025

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎችን ሰኔ 14/2017 ዓ.ም አስመርቋል።