የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተመራማሪዎች የFlagship ፕሮጀክት አሸናፊ የሆነውን ምክረ-ሃሳብ ለውይይት አቀረቡ፡፡
Selam Campus
05 Oct, 2026
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተመራማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የFlagship ፕሮጀክት ጥሪ መሰረት አሸናፊ የሆነውን ምክረ-ሃሳብ ለውይይት አቀረቡ፡፡
Call for Application: Erasmus+ Higher Education Student Mobility Programme
Selam Campus
30 Sep, 2026
Erasmus+ Higher Education Student Mobility Programme (KA171) at Lodz University of Technology, Poland, for the 2026/2027 Academic Year. Quota: 1 Doctoral (Ph.D.) place and 2 Master's (M.Sc.) places (4-month duration).
• Application Deadline: October 20th , 2026, at 23:59
Admission for Application
Selam Campus
09 Sep, 2026
Admission for Application:
- Bachelor of Science (BSc) Program
- Master of Science (MSc) Program
Admission Call to All Interested Applicants
Selam Campus
07 Sep, 2026
OPEN TO ALL INTERESTED APPLICANTS:
Master of Science (MSc) and Doctor of Philosophy (PhD)
ንስቲትዩቱ በሰባት ትምህርት ፕሮግራሞች የሥርዓተ ትምህርት ክለሳ አውደ ጥናት አካሄደ
Campus Name
26 Aug, 2026
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (EiTEX) በሰባት የትምህርት ፕሮግራሞች የተዘጋጁ የሥርዓተ ትምህርት ክለሳዎችን ለማረጋገጥ የሚያስችል አውደ ጥናት አካሄደ።
አውደ ጥናቱ የኢንስቲትዩቱ አመራሮች፣ መምህራን፣ የኢንዱስትሪ ባለድርሻ አካላት፣ ከተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተጋበዙ ምሁራን እና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት በውጤት ላይ የተመሠረተ ትምህርት (Outcome-Based Education – OBE) መርህን መሠረት በማድረግ ተካሂዷል።
Curriculum Validation Workshop
Selam Campus
21 Aug, 2026
Curriculum Validation Workshop, August 24, 2026





