News

ቀን፡ 13/05/2016 ዓ.ም
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ)
--------------------------------------
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት በቀን 25/04/2016 ዓ.ም ለአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጥናት ተቋም አካዳሚክ ምክትል ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመሾም ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ በቂ ተወዳዳሪ አመልካቾች ባለመመዝገባቸው በድጋሜ ለአምስት ተጨማሪ ቀናት በማራዘም ማስታወቂያ ማውጣት አስፈልጓል፡፡

Dr. Birtukan Atinkut Earns BOKU Best Talent Award

Congratulations!!!

==============

The Senate of BahirDar University has approved the Associate Professorship application of Dr. Mintesinot Azene and Dr Dejene Sahlu.

BDU - Institute of Disaster Risk Management and Food Security Studies would like to extend its warmest congratulations to

1) Dr. Mintesinot from Department Disaster risk management

2) Dr Dejene Sahlu from Department Disaster risk management... Read More

BahirDar University Institute of disaster risk management and food security studies held an international online training on Disaster Risk Reduction, Climate Change, Livelihoods, Seeds, and Horticulture covered a range of topics related to these important areas. The training was designed to provide participants with a comprehensive understanding of the challenges... Read More

Dear Applicant, 

We appreciate you taking the time to apply for the COHORT I fellowship program of the USAID Response Leadership Activity. Based on your online application, you have fulfilled the minimum requirements and have been selected to sit for the entrance exam. Congratulations for reaching this stage!

 

USAID Response Leadership Activity 

Fellowship Announcement

7ኛው አገር አቀፍ አመታዊ የምርምር ጉባኤ እየተካሄደ ነው
... Read More

አገር አቀፍ የስርዓተ ትምህርት ግምገማ አውደ ጥናት ተካሄደ
******************************************************
(ሀምሌ23/2014ዓ.ም፣ባሕርዳርዩኒቨርሲቲ-BDU) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጥናት ተቋም "BSc Degree in Occupational Safety Risk and Environment" ወይም "የሳይንስ ባችለር ዲግሪ በስራ አካባቢ የአደጋ ስጋት ደህንነት "የተሰኘ አዲስ ትምህርት ክፍል ለመክፈት አገር አቀፍ የስርዓተ ትምህርት ግምገማ አውደ ጥናት አካሄደ፡፡
የተቋሙ ዳይሬክተር ዶ/ር ምንተስኖት አዘነ እንደገለጹት አዲስ ሊከፈት የታሰበው ትምህርት ክፍል በአገር አቀፍ ደረጃ በሰውና ንብረት ላይ የሚከሰተውን... Read More

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ከ7.6 ሚሊየን
በላይ የአሜሪካ ዶላር አገኘ

Pages