News

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጥናት ተቋም የእሳት ፤ ደህንነት እና የአደጋ ጊዜ የስራ አመራር ስልጠና እና ምላሽ ማዕከል ለማቋቋምና ሦስት አዲስ አጫጭር የስልጠና ስርዓተ-ትምህርቶችን ለመከለስ የውይይት መድረክ በግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ግቢ ተካሂዷል፡፡

Bahirdar University
Institute of Disaster Risk Management and Food Security Studies Workshop review on
Short term Training Curriculums of
vFire risk Management
vOccupational Safety and Health
vEmergency Management System

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከባህር ዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ የምህንድስና መምሪያ ጋር በመተባበር በፋብሪካው ውስጥ በተለያዩ ክፍሎች ለሚሰሩ ሰራተኞች አደጋን በመከላከል ላይ ያተኮረ የስራ ላይ ስልጠና ሰጥቷል፡፡

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አደጋ መከላከልና ዘላቂ ልማት ትምህርት ክፍል መምህራን በባህር ዳር ከተማ ለሚገኘው በኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ካምፓኒ በተለያየ ዲፖርትመንት ውስጥ ለሚሠሩ 21 የድርጅቱ ሠራተኞች ድንገተኛ ዕሳት አደጋን እንዴት መከላከል ይቻላል በሚል ርዕስ ለአንድ ሳምንት ያህል በተግባር የተደገፈ ስልጠና ሠጥቷል፡፡

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አደጋ መከላከልና ዘላቂ ልማት ትምህርት ክፍል መምህራን በባህር ዳር ከተማ ለሚገኘው በኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ካምፓኒ በተለያየ ዲፖርትመንት ውስጥ ለሚሠሩ 21 የድርጅቱ ሠራተኞች ድንገተኛ ዕሳት አደጋን እንዴት መከላከል ይቻላል በሚል ርዕስ ለአንድ ሳምንት ያህል በተግባር የተደገፈ ስልጠና ሠጥቷል፡፡

Institute of Disaster Risk Management & Food Security Studies
DHS CAPACITY BUILDING-TRAINING
=============================================================
The DHS data analysis training workshop was conducted from April 11-15/2019. The first day
was considered as awareness creation workshop. More than forty two participants including the
director were attend... Read More

Institute of DisasterRisk Management & FoodSecurity Studies

will hold its 4th annual National Conference on “BuildingDisaster Resilient Community in Ethiopia”, on 1-2June 2018. TheInstitute ispleasedtoannouncethecallfor papers for theconference.

... Read More

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአደጋ መከላከልና የምግብ ዋስትና ጥናት ተቋም አይበገሬ ማህበረሰብን መገንባት (Building Disaster Resilient Community) በሚል መሪ ቃለ ሶስተኛውን ሀገራዊ አውደ ጥናት አካሄደ፡፡አደጋን ለመከላከል መንግስት፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና ሁሉም በዘርፉ ያሉ አካላት አይበገሬ ማህበረሰብን ለመፍጠር መንቀሳቀስ እንዳለባቸው እና ሁሉም የዓለም ህዝብ ፊቱን ወደ አደጋ መከላከል ማዞር እንዳለበት የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጥናት ተቋም ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር አብርሃም መብራት ተናግረዋል፡፡የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ላይ የሚታዩ የፖሊሲና መሰል ክፍተቶችን በመለየት አቅም የማጐልበት... Read More

Pages