NCMD-2026: EiTEX Advances National Development through Multidisciplinary Discourse

Selam Campus

02 Apr, 2026

The Second National Conference on Multidisciplinary Discourse (NCMD-2026) was successfully hosted by the School of Pre-Engineering and Sciences (SPES) at the Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology (EiTEX), Bahir Dar University. The conference brought together scholars, researchers, and practitioners from diverse fields to exchange ideas, share research findings, and foster interdisciplinary collaboration.

የሰላም አካዳሚ መምህራን እና ተማሪዎች 130ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከበሩ

Selam Campus

04 Mar, 2026

) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ውስጥ የሚገኘው የሰላም አካዳሚ መምህራን እና ተማሪዎች በግቢው በሚገኘው የፋሽን ሾው አዳራሽ የአድዋ በዓል በደማቅ ሁኔታ አከበሩ፡፡

ለመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት መስክ ለመምረጥ የሚያስችል ግንዛቤ እንዲኖራቸው ገለጻ ተደረገላቸው

Selam Campus

25 Feb, 2026

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ የተመደቡ ወደ 2500 የሚጠጉ የተፈጥሮ ሳይንስ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ትምህርት መስክ ለመምረጥ የሚያስችል ግንዛቤ እንዲኖራቸው አጠቃላይ ገለፃ።

Upcoming Event: International Conference (CTA-2026)

Selam Campus

16 Feb, 2026

The 14th International Conference on Cotton, Textile, and Apparel Value Chain in Africa (CTA-2026). May 15th and 16th