የጥሪ ማስታወቂያ
የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ
ለባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ እና የማታ ተማሪዎች በሙሉ:-
የ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከዚህ በታች በተገለጸው ቀን እና ቦታ መሆኑን እናሳውቃለን።
2017 ዓ.ም Freshman እና በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት ተማሪዎች የነበራችሁ ከመስከረም 05 - 06/2018 ዓ.ም በሚከተሉት ካምፓሶች ሪፖርት እንድታደርጉ
የግቢ ምደባ
Peda:
Other Social Science and Other Natural and Health Science
Tibebe Gion:
Anesthesia, Comprehensive Nursing, Midwifery, Pharmacy, Medicine
Poly:
Engineering & Technology
Gish Abay: Law