የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አደረጉ
Selam Campus
24 Apr, 2026
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመገኘ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ጨምሮ ሌሎች የልህቀት ማዕከላትን የተመለከቱ ሲሆን፣ ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ እና ከሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር በሁለትዮሽ ትብብር ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል።
Recent Events in EiTEX: Pedawian Donated Books to EiTEX Community Library
Campus Name
13 Apr, 2026
Alumni Stories: Pedawian Donated Books to EiTEX Community Library.
24 Pedawian who were graduates of Bahir Dar University Peda campus, dominantly from the early 90s, had donated 871 books worth 297 thousand birr to BDU’s EiTEX Community Library.
Mr. Kura Alemayehu Beyene (Lecturer)
¨ Department of Textile Engineering
NCMD-2026: EiTEX Advances National Development through Multidisciplinary Discourse
Selam Campus
02 Apr, 2026
The Second National Conference on Multidisciplinary Discourse (NCMD-2026) was successfully hosted by the School of Pre-Engineering and Sciences (SPES) at the Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology (EiTEX), Bahir Dar University. The conference brought together scholars, researchers, and practitioners from diverse fields to exchange ideas, share research findings, and foster interdisciplinary collaboration.
Dr. Melkemariam Genet Daget (PhD, Assistant Professor)
¨ School of Pre-Engineering and Sciences
Model Casting Call: Fetl Designers Competition
Model Casting Call: Fetl Designers Competition

የሰላም አካዳሚ መምህራን እና ተማሪዎች 130ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከበሩ
Selam Campus
04 Mar, 2026
) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ውስጥ የሚገኘው የሰላም አካዳሚ መምህራን እና ተማሪዎች በግቢው በሚገኘው የፋሽን ሾው አዳራሽ የአድዋ በዓል በደማቅ ሁኔታ አከበሩ፡፡
ለመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የትምህርት መስክ ለመምረጥ የሚያስችል ግንዛቤ እንዲኖራቸው ገለጻ ተደረገላቸው
Selam Campus
25 Feb, 2026
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ የተመደቡ ወደ 2500 የሚጠጉ የተፈጥሮ ሳይንስ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ትምህርት መስክ ለመምረጥ የሚያስችል ግንዛቤ እንዲኖራቸው አጠቃላይ ገለፃ።

