የኮምፒውተር ቤተ-ሙከራ ተደራጀ

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የቱሪዝምና ሆቴን ትምህርት ክፍል ለተማሪዎችና ለመምህራን አገልግሎት የሚሆን የእንግዳ መቀበያና የኮምፒውተር ቤተ-ሙከራ በማደራጀት በአገልግሎት ላይ አዋለ፡፡ የኮምፒውተር ቤተ-ሙከራ እና የእንግዳ መቀበያ መደራጀቱ የሶስተኛ ዓመት ተማሪዎች  የተለያዩ የመመረቂያ ወረቀቶችን ከምምህራን ጋር በመሆን ፕሮግራም ወቶላቸው የመወያየት አጋጣሚን አንደፈጠረላቸው ተናግረዋል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ የተለያዩ የመመገቢያ እና የምግብ ማብሰያ ክፍሎችም እንደሚገኝበት ተገልጿል፡፡

Share