የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ የቢዝነስ ኢንኩቤሽን እና ቴክኖ-ኢንተርፕረነርሺፕ ማዕከልን ጎበኙ

Poly Campus

23 Jun, 2025

Event Content
የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ የቢዝነስ ኢንኩቤሽን እና ቴክኖ-ኢንተርፕረነርሺፕ ማዕከልን ጎበኙ
[June 23, 2025 Bahir Dar, ISC/BiT]
*******************************
(ሰኔ 16/ 2017 ዓ.ም ISC/BiT) የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ እና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ተከተል ዮሃንስ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በመገኘት በቢዝነስ ኢንኩቤሽን እና ቴክኖ-ኢንተርፕረነርሺፕ ማዕከል እየተሰሩ ያሉ የፈጠራ ስራዎችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝት መርሃ-ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ እና ኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ አመራሮችም አብረው ተገኝተዋል፡፡
Information and Strategic Communication Directorate