በ3 ግቢዎች ተመራቂ ተማሪዎች የስራ ተኮር ቅድመ ዝግጅት የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሄደ
Campus Name
25 Mar, 2025
በ3 ግቢዎች ተመራቂ ተማሪዎች የስራ ተኮር ቅድመ ዝግጅት የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሄደ
=========================================================
የባህር ዳር ዩንቨርቲ የስራ ተኮር ማዕከል ከደረጃ አካዳሚ ጋር በመተባበር ለ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የስራ ተኮር ቅድመ ዝግጅት የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በ27/05/2015 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ ውይይቱም በፔዳ ካምፖስ፣ ቴክስታይል/ሰላም/ ካምፖስና በእንጅነሪግ ፖሊ ካምፖስ የተካሄደ ሲሆን ውይይቱም በሌሎች ካምፖሶች ይቀጥላል፡፡ የስልጠናው ዓላማ ተማሪዎች ራሳቸውን እንዲያውቁና በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸውም ይሁን ተመርቀው ሲወጡ ከሌሎች በተሻለ መልኩ በስራ አለም ተመራጭ ሆነው እንዲገኙ ታልሞ የተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል