የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፍሬው ተገኘ

የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፍሬው ተገኘ ከ”Ebs አዲስ ነገር” ጋር ቆይታ አድርገዋል::
በቆይታቸው ስለ ዩኒቨርሲቲያችን፡-
ለሃገር ሁለንተናዊ ዕድገት ምሁራንን ከማፍራት ጀምሮ ስላለው አበርክቶ፣ የትምህርት ፕሮግራሞች ብዛት፣ ለባሕር ዳር ከተማ ያለው ፋይዳ፣ ስለተቋማዊ ነፃነት፣ 60ኛ አመት አከባበር አስመልክቶ፣እና ስለሌሎች ዋናዋና ጉዳዮች ማብራሪያ ሰጥተዋል፤ ሊንኩን በመጫን እንዲከታተሉ ጋብዘናል፡- https://youtu.be/EJ0FQN_0mtI