Event

Wednesday, February 10, 2021
Bahir Dar University

Friday, October 23, 2020
Bahir Dar University

የአንጋፋዉ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምን ህልፈተ ህይዎት አስመልክቶ ዩኒቨርስቲያችን የመታሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጂቷል፡፡ ስለሆነም እርስዎ በጥበብ አዳራሽ በመገኘት የፕሮገራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል፡፡

Tuesday, October 6, 2020
Bahir Dar University

To all Social Science Faculty Members

Thursday, May 28, 2020
Bahir Dar University

 BAHIR DAR UNIVERSITY

Tuesday, May 26, 2020
Bahir Dar University

በባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የሶሻል ሳይንስ ፋኩሊቲ በሚሰጣቸው የድህረ ምረቃ ትምህርት ዘርፎች በመዳበኛ እና ማታ ፕሮግራም በ2012 ዓ.ም ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 12/2012 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን ለፈተና እንድትቀርቡ እያሳሰብን ለተጨማሪ መረጃ ከተመዘገባችሁበት የት/ክፍል ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
የሶሻል ሳይንስ ፋኩሊቲ ጽ/ቤት

Thursday, September 19, 2019
Bahir Dar University

The  Gradute, Research and Community Services of the Faculty of Social Sciences Cordially Invites you to attend a seminar on "GUZO NORTH: The Search for the Origin of Ethiopian Music (2016)"
Presenter: Dr. Getie Gelaye, Hamburg University, Germany

Thursday, September 19, 2019
Bahir Dar University

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የሶሻል በሳይንስ ፋኩሊቲ የሶሻል አንትሮፖሎጅ ት/ክፍል ከዚህ በፊት ከነበሩት የድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች በተጨማሪ በሚከተለው የትምህርት ዘርፍ በ2012 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
   
   1. M.A in Sociology (የአርት ማስተርስ ድግሪ በሶሾሎጅ)
 
ስለሆነም ከላይ በተጠቀሰው የትምህርት ዘርፍ መማር የምትፈልጉ በባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የሶሻል ሳይንስ ሪጅስትራር ጽ/ቤት እስከ መስከረም 9/2012 ዓ.ም ድረስ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ 0588209760... Read More

Saturday, August 31, 2019
Bahir Dar University

Pages