የመግቢያ ፈተና

በባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የሶሻል ሳይንስ ፋኩሊቲ በሚሰጣቸው የድህረ ምረቃ ትምህርት ዘርፎች በመዳበኛ እና ማታ ፕሮግራም በ2012 ዓ.ም ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 12/2012 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን ለፈተና እንድትቀርቡ እያሳሰብን ለተጨማሪ መረጃ ከተመዘገባችሁበት የት/ክፍል ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡
የሶሻል ሳይንስ ፋኩሊቲ ጽ/ቤት

Date: 
Thu, 09/19/2019
Image: 
Place: 
Bahir Dar University
Share