16/08/2017
ከሀሰተኛ መረጃ ተጠንቀቁ
በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ነፃ የትምህርት ዕድል እንሰጣለን በማለት በሀሰተኛ መረጃ ገንዘብ የሚሰበስቡ እንዳሉ ለማወቅ ችለናል፡፡ በአሁኑ ወቅት የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ምንምዓይነትየነፃትምህርትዕድልእንደሌለአውቃችሁበተሳሳተመረጃገንዘባችሁንያለአገባብእንዳታባክኑበጥብቅእናሳውቃለን፡፡