ቀን፡25/09/2017ዓ.ም

ለሁሉም አንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ

እንደሚታወቀው የአንደኛ አመት ሁለተኛ ሴሚስተር የማጠቃለያ ፈተና ግንቦት 28/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡ ስለሆነም የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ስለተጠናቀቀ ውጤታችሁን በማየት እስከ ሰኔ 04/2017 ዓ.ም ድረስ አስፈላጊውን የክሊራንስ ሂደት አጠናቃችሁ ከግቢ እንድትወጡ እያሳሰብን፤ የዲፓርትመንት ምደባን በተመለከተ በቀጣይ በምናወጣው ማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

 

ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ

 

For All First-Year Students

The final examination for the second semester of the first year will be completed on Ginbot 28, 2017 E.C. Accordingly, as the 2017 academic year comes to an end, we would like to inform all first-year students to complete the necessary clearance process and leave the campus by Sene 04, 2017 E.C., after your checking your semester academic results from your instructors.

Regarding departmental placement, the university’s main registrar office will made another announcement.

 

Bahir Dar University