16/08/2017

ከሀሰተኛ መረጃ ተጠንቀቁ

በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ነፃ የትምህርት ዕድል እንሰጣለን በማለት በሀሰተኛ መረጃ ገንዘብ የሚሰበስቡ እንዳሉ ለማወቅ ችለናል፡፡ በአሁኑ ወቅት የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ምንምዓይነትየነፃትምህርትዕድልእንደሌለአውቃችሁበተሳሳተመረጃገንዘባችሁንያለአገባብእንዳታባክኑበጥብቅእናሳውቃለን፡፡