Exam Schedule
በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ -ባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲዩት በ 2010 ዓ፡ም የ1ኛ ፣ 2ኛ እና 3ኛ ዓመት ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ በ 2011 ዓ፡ም የመግቢያ እና የፈተና የጊዜ ሰሌዳ በሚከተለው አካዳሚክ ካላነድር መሰረት መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
Nov.23
ህዳር 14
All 4th Year Regular BiT students will register for 2018/2019 (2011 E.C) first semester courses
Fourth year Regular Food, Civil, Computer, Software, Industrial, Automotive Engineering Students will leave to internship hosting company
Friday, September 14, 2018 - 22