የፈተና ጥሪ ማስታዎቂያ

ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረዉ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ጥናት ትምህርት ክፍል ለመምህርነት ያመለከታችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ለፈተና የተመረጣችሁ በመሆኑ በ20/08/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30  ማሕበራዊ ሳይንስ ፋካልቲ ዲን ፅ/ቤት እንድትገኙ እናሳስባል፡፡ ለፈተና ስትመጡ የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ ስቱደንት ኮፒ(Student Copy) እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ሰነዶችን ይዛችሁ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት

 

Share