ቀን 11/12/2012
ለሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሳይንስ ፋኩሊቲ በ2013 የትምህርት ዘመን አዲስ በሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎችን በመደበኛ መርሃ-ግብር በሚከተሉት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
የትምህርት መስክ |
|
MSc in Geo-Information Science |
MA in History |
MA in Geography and Environmental Studies |
MA Heritage and Museum Study |
MA in Environmental Management |
MA in Social Anthropology |
PhD in Geography and Environmental Studies |
MA in Sociology |
MSc in Population Studies |
PhD in Social Anthropology |
MA in Peace and Conflict Studies |
MA in Social Work |
MA in Political Science |
MA in Gender and Development Studies |
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 30 / 2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ከዩኒቨርስቲው ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ የማመልከቻ ቅጹን በማውረድና (Download) በመሙላት ወደ ማህበራዊ ሳይንስ ፋኩሊቲ ሬጅስትራር E- mail አድራሻ በመላክ እንድታመለክቱ እያሳሰብን፣ሌሎች መሟላት የሚገባቸውን ዶክመንቶች በተመለከት ከዩንቨርስቲው ሬጅስትራር ድረገፅ እንድትመለከቱ እያስታወቅን ወቅታዊውን የጤናችግር በማስታወስ ለሁላችንም ጤና ሲባል በአካል የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን!!!
የባሕርዳር ዩኒቨርስቲ ማሕበራዊ ሳይንስ ሬጅስትራር