81ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን

እንኳን ለ81ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን አደረሳችሁ።
*******************************************************
ይህን ታላቅ የጀግኖች ቀን በደማቅ ስነ-ስርዓት በዩኒቨርሲቲያችን የምናከብረው ሲሆን :-
የጥንታዊ አባት አርበኞች ማህበር፣
የባሕርዳር ከተማ ወጣቶች፣
ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣
የዩኒቨርስቲው አመራሮች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞችና ተማሪዎች በተገኙበት
🏠በጥበብ አዳራሽ
📆ሚያዚያ 27/2014 ዓ/ም
⏰ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
እርስዎም በዚህ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ቀን ተገኝተው የበዓሉ ታዳሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል። በእለቱ ቀኑን የተመለከቱ ጽሁፎች በምሁራን ይቀርባሉ፣ ከቀኑን የሚዘክሩ ኪነጥበባዊ ስራዎችም ተዘጋጅተው ይጠብቁዎታል። መልካም የአርበኞች ቀን!
መልካም የአርበኞች ቀን!
Wednesday, May 4, 2022 - 01