የምርምር ስነ-ምግባር ስልጠና (Ethical Clearance training) ተሰጠ

ለነባር መምህራን የምርምር ስነ-ምግባር ስልጠና (Ethical Clearance training) ተሰጠ
*******************************************************************
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የስልጠና ዳይሬክቶሬት ከትምህርት ኮሌጅ ጋር በመተባበር ከሃያ በላይ የኮሌጁ ነባር መምህራን እና ተመራማሪዎች ለሁለት ቀን የቆየ የምርምር ስነ-ምግባር ስልጠና ( Ethical Clearance training) ልምዱ ባላቸው ባለሙያዎች በዋናው ግቢ ተሰጠ፡፡