የመግቢያ ፈተና ጥሪ

የፈተና ጥሪ
=======
በ2015 ዓ.ም. በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ኮሌጅ በቀን መርሀ-ግብር በ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ከታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ በ25/01/2015ዓ.ም. የመግቢያ ፈተና ስለሚሠጥ በእለቱ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በፔዳ ግቢ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
በአመልካች እጥረት በማይከፈቱ የ2ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ያመለከታችሁ ተዛማጅ በሆኑ መስኮች ት/ክፍሎችን በማናገር መፈተን የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የሳይንስ ኮሌጅ ድ/ም/ማ/አ/ም/ዲን
Monday, October 3, 2022 - 23