የመግቢያ ፈተና ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

በ2015 ዓ.ም በማስተርስ እና በፒኤች ዲ(ሶስተኛ ዲግሪ) በመደበኛ እንዲሁም በማታው መረሀ-ግብር ለመማር የተመዘገባችሁ አመልካቾች በሙሉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው በ25/01/2015 ዓ.ም. መሆኑን እየገለፅን፤

1. በተጠቀሰው ቀን በማስተርስ በአካውንቲንግ፣ በማኔጂመንት፣ በቱሪዝም እና በማርኬቲንግ የተመዘገባችሁ ጠዋት በ3፡00

2. በሁሉም ዲፓርትመንት በፒኤችዲ(3ኛ ዲግሪ) እንዲሁም በማስተርስ በኢኮኖሚክስ እና ሎጂስቲክስ የተመዘገባችሁ በ25/01/2015 ከስዓት በ8፡00 ይሆናል፡፡

የሁሉም የመፈተኛ ቦታ Block 172 Room Number 1-8 ሲሆን የተፈታኞች ስም ዝርዝርና መፈተኛ ቦታ በኮሌጁ ማስታወቂያ ቦርድ ላይ መመልከት ይቻላል፡፡

ኮሌጁ

Monday, October 3, 2022 - 23