የሐዘን_መግለጫ

የቀድሞው የባሕር ዳር ከተማ ከንቲባና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ምክትል የቦርድ ሰብሳቢ የነበሩት አቶ ሙሉቀን አየሁ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ይገልፃል።
Wednesday, October 5, 2022 - 01