ፈትል የፋሽን ዲዛይን ወድድር

Selam Campus

27 Aug, 2025

በኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስትትዩት አና አርትስ ቴሌቭዥን ሲካሄድ የቆየው ፈትል የፋሽን ዲዛይን ወድድር ፍፃሜ በ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት ዋዜማ በአርትስ ቲቪ ይቀርባል:: የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በዕለቱ ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ይጋብዛል::