ምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ

ር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነባር  የቅድመ ምረቃ እድህረ ምረቃ  መደበኛ እና የማታ ተማሪዎች በሙሉ

 የ201ዓ/ም ትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከዚህ በታች በተገለጸው ቀን እና ቦታ መሆኑን እናሳውቃለን።

  1. 2017 ዓ.ም Freshman እና በ2016 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርት ተማሪዎች የነበራችሁ መስከረም 05 - 06/2018 ዓ.ም  በሚከተሉት ካምፓሶች ሪፖርት እንድታደርጉ

Department

Campus

Other Social Science and Other Natural and Health Science

Peda

AnesthesiaComprehensive Nursing,  Midwifery, Pharmacy, Medicine 

Tibebe Gion

Engineering & Technology

Poly

Law

Gish Abay

Veterinary Medicine 

Zenzelima 

  1. ሌሎች ነባር  የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 08 - 09/2018 ዓ.ም ፕሮግራሞቹ በሚገኙበት ካምፓሶች የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን።
  2. ነባር የቅድመ ምረቃ  እና ድህረ ምረቃ የማታ (Extension) ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 15 - 16/2018 ዓ.ም ፕሮግራሞቹ በሚገኙበት ካምፓሶች የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፤

  • በ2017 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል።

  •  በሁሉም ፕሮግራሞች የግብርና ኮሌጅ፣ የእንስሳት ህክምና ፣ የስነ ምድር እና የአደጋ መከላከል ት/ቤት ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉት በዘንዘልማ ካምፓስ መሆኑን እንገልጻለን።

  • ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማንቀበል መሆኑን እናውቃለን፡፡stamp1

የባርዳር ዩኒቨርሲቲ

ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት