ማስታወቂያ

ለመጀመሪያ ዲግሪ ነጻ የትምህርት ዕድል ፈላጊዎች በሙሉ

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በ2017 ዓ.ም የ12 ክፍል አገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ወስደው ለወንዶች 480 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶችና አካል ጉዳተኞች 450 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በመንግስት ስፖንሰር አድራጊነትየትምህርት ዕድል (ስኮላርሽፕ) በስጠት በመደበኛ መርሃ ግብር ማስተማር ይፈልጋል፡፡

 

በመሆኑም መስፈርቱን የሚያሟሉና ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ መማር የሚፈልጉ አመልካቾች ከመስከረም 6 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለማመልከት የሚያስፈልጉ

  • የ12ኛ ክፍል ካርድ ውጤት ኮፒ

የማመልከቻ ቦታ፤ 

  • የጀማሪ መርሃግብር ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል ወይም ማስረጃውን ስካን በማድረግ በኢሜል  bduregistrar@bdu.edu.et  ከማመልከቻ ጋር በመላክ ማመልከት ይቻላል፡፡

ማሳሰቢያ፡- 

 

 

የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት