የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የካምፓስ ድልድል
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል በቂ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን እየገለጽን ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ስትመጡ ቀጥሎ ባሉት ግቢዎች የተመደባችሁ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ሰላም ግቢ የተመደባችሁ
ወንዶች ከ Aaron Abreham Mengistu እስከ
Tewodros Tsegaye Gebeyaw
ሴቶች Ababel Nigusie Engida እስከ
Etsegenet Getnet Tizazu
ቢዝነስነና ኢኮኖሚክስ (ፔዳ) ግቢ የተመደባችሁ
ወንዶች ከ Thomas Endale Atsbeha
እስከ Zikremariam Abiy Bezie
ሴቶች Etsehiwot Kelemwork Ashagre
እሰከ Rabya Suhali Hassen
ፔዳ የተመደባችሁ
ሴቶች Rabya Suhali Hassen እስከ Zeyneba Hassen Mussa
ግሽ ዓባይ ግቢ
ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች
ውድ ተማሪዎች የአንጋፋው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የመሆን እድሉን ስላገኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!
ለተጨማሪ መረጃ የተበደባችሁበትን ግቢ እና ስማችሁን ከስር ባለመው ማስፈንጠሪያ ማየት ትችላላችሁ፡፡
photo