ቀን: 26/08/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
የምርምር ቲም ለማቋቋም ፍላጎትና ምዝገባን ይመለከታል
በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኘው Institute of Pedagogical and Educational Research (IPER) በዚህ ዓመት የመዋቅር ለውጥ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በተቋሙ ስር የተዋቀረው የ Research for Teacher Education and Educational Sciences Center በሚከተሉት የትኩረት መስኮች (Thematic Areas) የምርምር ባለሞያዎችን በቲም አዋቅሮ የምርምር ስራዎችን በማስተባበር፤ በዘርፎቹ ልዩ ልዩ አጫጭር ስልጠናዎችንና የማማከር ስራዎችን ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካለት ጋር ውሎችን እየወሰደ ይሰራል፡፡ በመሆኑም በሚከተሉት የትኩረት ዘርፎች ማለትም፡-
* Teacher Education and Professional Development
* Pedagogical Sciences and Curriculum Studies
* Numeracy and Literacy Research and Development
* Adult and Lifelong Learning
* Special Needs and Inclusive Education
* Behavioral Studies and Intervention
ከላይ በተዘረዘሩት የትኩረት መስኮች እንደ ምርምር ዝንባሌያችሁ፤ የምርምር ስራዎችን በ IPER ስር ሁኖ መስራት የምትፈልጉ የኮሌጃችን መምህራን ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ስልክ ቁጥር፡ +251918300133;
E-mail: aysheshimmengistu@yahoo.com; mengistuaysheshim@gmail.com