Summar
በክረምት የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት መግቢያ መስፈርት
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በክረምት መርሃ ግብር በተለያዩ ኮሌጆችና ፋኩልቲዎች አዲስ ተማሪዎችን በሁለተኛ ዲግሪ ተቀብሎ ያስተምራል፡፡ የመግቢያ መስፈርቱም እንደሚከተለዉ ነዉ፡፡
የመግቢያ መስፈርት
የመጀመሪያ ዲግሪ ኦርጂናል ማስረጃና ሁለት ፎቶ ኮፒ
ኦፊሺያል ትራንስክርቢት ከምዝገባ በፊት ቀድሞ መድረስ አለበት፡፡
በት/ት ክፍሎች የሚሰጠዉን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ፡፡