Summar


በክረምት የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት መግቢያ መስፈርት

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በክረምት መርሃ ግብር በተለያዩ ኮሌጆችና ፋኩልቲዎች አዲስ ተማሪዎችን  በሁለተኛ ዲግሪ ተቀብሎ ያስተምራል፡፡ የመግቢያ መስፈርቱም እንደሚከተለዉ ነዉ፡፡


የመግቢያ መስፈርት

የመጀመሪያ ዲግሪ ኦርጂናል ማስረጃና ሁለት ፎቶ ኮፒ

ኦፊሺያል ትራንስክርቢት ከምዝገባ በፊት ቀድሞ መድረስ አለበት፡፡

በት/ት ክፍሎች የሚሰጠዉን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችሉ፡፡