
የሳይበር ደህንነት (Cyber Security) ተማሪ የሆነችው ፌቨን ጉርጁ 4 ነጥብ በማምጣት የዋንጫ የዋንጫ ተሸላሚ ሆነች
Poly Campus
21 Jun, 2025
Event Content
የሳይበር ደህንነት (Cyber Security) ተማሪ የሆነችው ፌቨን ጉርጁ 4 ነጥብ በማምጣት የዋንጫ የዋንጫ ተሸላሚ ሆነች
[June 21, 2025 Bahir Dar, ISC/BiT]
***************************
በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮምፕዩቲንግ ፋኩልቲ የሳይበር ደህንነት (Cyber Security) ተመራቂ የሆነችው ፌቨን ጉርጁ 4 ነጥብ በማምጣት ከአጠቃላይ የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪወች መካከል የዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡
Information and Strategic Communication Directorate
Facebook፡-- https://www.facebook.com/bitpoly
Telegram፡- https://t.me/bitpoly
Website፡- https://www.bdu.edu.et/bit
Twitter: - https://twitter.com/BiT_BDU
LinkedIn: - https://www.linkedin.com/company/bitpoly/




