Submitted by admin2 on Thu, 02/13/2025 - 14:29 ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ55ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumropስም ዝርዝር