Submitted by admin2 on

ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ55ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: 
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumrop
ስም ዝርዝር