ሚያዝያ 07 ቀን 2014 ዓ.ም
የጥሪ ማስታወቂያ
በ2014 ዓ/ም ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ
ከትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲዎች በ2014 ዓ/ም በጊዚያዊነት ወደ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ከሚያዝያ 17 - 19 ቀን 2014 ዓ/ም ባሉት ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን (University Student ID, Student Copy & Registration Slips) በመያዝ በየአካዳሚክ ክፍሎች ሬጅስትራር በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University