You are here

Tutition Fee

 

                                           በርቀት፣ማታ እና ክረምት ትምህርት መርሀ ግብሮች የክፍያ ዝርዝሮች

1.የቅድመ ምረቃ መርሀ-ግብር የክፍያ ዝርዝሮች

 

ተ.ቁ

 

የክፍያ ዝርዝሮች

                     ክፍያዎች

ርቀት

ማታ

ክረምት

1.1

አዲስ ገቢ ተማሪዎች የማመልከቻ ክፍያ

150.00

100.00

100.00

1.2

የትምህርት ክፍያ በክሬዲትሀወር

90.00 90.00

90.00

1.3

የቱቶርያል ክፍያ በሀወር

   ------

60.00

60.00

1.4

የላብራቶሪ ኮርሶች ክፍያ በላብ ሀወር

110.00

110.00

110.00

1.5

የመመዝገቢያ ክፍያ በሴሚስተር

50.00

50.00

50.00

1.6

በቅጣት የሚመዘገቡ ተማሪዎች ክፍያ

100.00

100.00

100.00

1.7

ላቦራቶሪ ለሚጠይቁ ሴሚናር፣ፕሮጀክት እና ሲኔር እሴይ ኮርሶች በተማሪ የሚከፈል ክፍያ በክሬዲት

110.00

110.00

110.00

1.8

ለሴሚናር፣ለፕሮጀክት፣ ሲኔር እሴይ ኮርሶች በተማሪ የሚከፈል ክፍያ  በክሬዲት

90.00

90.00

90.00

1.9

ለሴሚናር፣ለፕሮጀክት እና ሲኔር እሴይ ኮርሶች በድጋሚ ለሚሰሩ

ተማሪዎች ክፍያ በክሬዲት

90.00

90.00

90.00

1.10

የህግ ተማሪዎች /Externship/ ኮርስ የሜካኘ ፈተና ተማሪዎች

የሚከፍሉት ክፍያ በክሬዲት ሀወር

90.00

90.00

90.00

1.11

የኢንጅነሪንግ ተማሪዎች /Internship/ ኮርስ ተማሪዎች የሚከፍሉት ክፍያ

   -------

90.00

90.00

1.12

የክረምት ተማሪዎች በርቀት ለሚወስዷቸው ኮርሶች በክሬዲትሀወር ክፍያ

   -------

   -------

100.00

1.13

የፈተና ውጤት ማስመርመርያ ክፍያ

100.00

50.00

50.00

1.14

ሜካፕ/ማሟያ/ሳኘ ፈተና ክፍያ

90.00 xCr.Hr

100.00

በኮርስ

100.00

በኮርስ

.2. የድህረ ምረቃ መርሀ-ግብር ተማሪዎች  የክፍያ ዝርዝሮች

ተ.ቁ

የክፍያ ዝርዝሮች

ክፍያዎች

ርቀት

ማታ

ክረምት

2.1

የማመልከቻ ክፍያ

300.00

200.00

200.00

2.2

የመመዝገቢያ ክፍያ በየሴሚስተሩ

100.00

100.00

100.00

2.4

የትምህርት ክፍያ በክሬዲት ሀወር

1100.00

800.00

800.00

2.5

በቅጣት የሚመዘገቡ ተማሪዎች ክፍያ

100.00

100.00

100.00

2.6

የመመረቂያ ጽሁፍ /የቴሲስ/ ክፍያ

15500.00

12500.00

12,500.00

 

Contact

 

 Main Registrar Office 

Tel:   0582205934

 

Institutes

Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University