መጋቢት 29 ቀን 2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በማታ (Extension) እና በርቀት (Distance) ፕሮግራሞች በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በPGDT ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን የምዝገባ ማስታወቂያ ማውጣቱና ሲመዘግብ መቆየቱ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጅ የማመልከቻ ጊዜው ላልተወሰኑ ቀናት ወደ ሌላ ጊዜ የተላለፈ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ ቀደም ያመለከታችሁም ሆነ ያላመለከታችሁ አመልካቾች ሌላ የማስታወቂያ ጥሪ እስከምናወጣ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University