ነሐሴ 14 ቀን 2013 ዓ.ም
ለ3ኛ (PhD)ና ለ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ በ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛና በተከታታይ ፕሮግራሞች የሁለተኛና የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በመደበኛ (Regular) የ2ኛና የ3ኛ ዲግሪ፤ በተከታታይ (Extension) የ2ኛ ዲግሪ መማር የምትፈልጉ አመልካቾች ከነሐሴ 15 ቀን 2013 እስከ መስከረም 15 ቀን 2014 ዓ/ም ድረስ ባለው ጊዜ በድረ ገጽ https://www.bdu.edu.et/graduatapp/ የምታመለክቱባቸውን የትምህርት መስኮች ዝርዝር በመመልከት በየትምህርት ክፍሎች ሬጅስትራር በዚሁ ድረ ገጽ (online) ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እያስታወቅን ማመልከቻ ቅጾች ከዩንቨርስቲው ሬጅስትራር ደረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University