ቀን 01/02/2014 ዓ.ም
ለኦርጅናል ዲግሪ ህትመት ፈላጊዎች በሙሉ
ከዚህ በፊት አርጅናል ዲግሪ በአገልግሎት ፈላጊዎች ትዕዛዝ መሰረት ይሰራ እንደነበረ ይታወቃል ነገር ግን ከማተሚያ ቤት ጋር የነበረን የውል ጊዜ በመጠናቀቁ ምክንያት የአርጅናል ዲግሪ ህትመት አገልግሎት ተቋርጦ ቆይቷል፡፡
አሁን በአዲስ ውል ስራው የተጀመረ በመሆኑ አገልግሎት ፈላጊዎች አርጅናል ዲግሪ ለማሰራት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University