መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለኦርጅናል ዲግሪ ህትመት አመልካቾች በሙሉ
ከዚህ በፊት የኦርጅናል ዲግሪ ህትመት በአገልግሎት ፈላጊወች ትዕዛዝ መሰረት ይሰራ እንደነበረ ይታወቃል፡፡ነገር ግን ከማተሚያ ቤቱ ጋር የነበረን የውል ጊዜ በመጠናቀቁ ምክንያት ከ 23/01/2015 ዓ.ም ጀምሮ ህትመት መጀመራችንን በማስታወቂያ እስክናሳውቅ ድረስ አመልካቾችን የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University