መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም
ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) ተማሪዎች በሙሉ
በ2015 ዓ/ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተመድባችሁ ትምህርታችሁን በመከታተል ላይ ለምትገኙ ተማሪዎች
የ Mathematics Remedial Course የማጠናከሪያ ጥያቄዎችን https://remedial.et.idems.international የሚለውን ሊነክ በመጠቀም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-የገጹን አጠቃቀም የሚያሳይ PDF File ከታች ያስቀመጥን መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
Main Registrar Office
Tel: 0582205934
Website Design and Developed by LTTU,ICT Copyright © 2019- Bahir Dar University