ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የባህርዳርዩኒቨርሲቲ2006 .ሁለተኛውመንፈቀዓመትበሚከተሉትመደበኛኘሮግራሞችበሁለተኛዲግሪአመልካቾችንተቀብሎማስተማርይፈልጋል፡፡

1. ሂውማኒቲስፋኩልቲ

·         TEFL

·         TeAm

·         Litracure,

·         Lingustics

·         Media & Communication

2. ሳይንስኮሌጅ

በባዮሎጅ

·         Applied Micro Biology

·         Biomedical Sceince

·         Botanical Science

·         Zoological Science

በኬሚስትሪ

·         Analytical Chemistry

·         Organic Chemistry

·         Inorganic Chemistry

·         Physical Chemistry

በፊዚክስ

·         Space Physics

·         Physical Electronics

·         Solid State Physics

በሂሣብ

·         Numerical Analysis

·         Functional Analysis

·         Algebra

3. በህግ

·         Criminal Justics and Human Rights

4.በህክምናናጤናሳይንስኮሌጅ

·         Public Health

 

    በመሆኑምበተጠቀሱትኮሌጆችናፋኩልቲዎችመማርየምትፈልጉናየትምርትሚኒስቴርየመግቢያመስፈርትንየምታሟሉዝርዝርኘሮግራሞችንበዩኒቨርሲቲውድህረገጽwww.bdu.edu.et በመጠቀምአይታችሁመመዝገብየምትችሉመሆኑንእየገለጽንየምዝገባጊዜከየካቲት 10 -14/2006 .መሆኑንእንገልፃለን፡፡

የመግቢያመስፈርቶች

 • የመጀመሪያዲግሪኦርጂናልማስረጃናሁለትፎቶኮፒ፤
 • ኦፊሻልትራንስክርቢትቀድሞመድረስአለበት፣
 • የትምህርትዝግጅትበተጠቀሱትትምህርቶችናተዛማችየመጀመሪያዲግሪያለው/ላት

ማሣሠቢያ፡-        

·         ሁለትጉርድፎቶግራፍ /3x4/

·         የዩኒቨርሲቲውንየመግቢያመስፈትየሚያሟሉ

ባህርዳርዩኒቨርሲቲሬጅስትራር/

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2006 ዓ.ም ሁለተኛው መንፈቀ ዓመት በሚከተሉት መደበኛ ኘሮግራሞች በሁለተኛ ዲግሪ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

1. ሂውማኒቲስ ፋኩልቲ

 • TEFL
 • TeAm
 • Litracure,
 • Lingustics
 • Media & Communication

2. ሳይንስ ኮሌጅ

በባዮሎጅ

 • Applied Micro Biology
 • Biomedical Sceince
 • Botanical Science
 • Zoological Science

በኬሚስትሪ

 • Analytical Chemistry
 • Organic Chemistry
 • Inorganic Chemistry
 • Physical Chemistry

በፊዚክስ

 • Space Physics
 • Physical Electronics
 • Solid State Physics

በሂሣብ

 • Numerical Analysis
 • Functional Analysis
 • Algebra

3. በህግ

 • Criminal Justics and Human Rights

4.በህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

 • Public Health

 

    በመሆኑም በተጠቀሱት ኮሌጆችና ፋኩልቲዎች መማር የምትፈልጉና የትምርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርትን የምታሟሉ ዝርዝር ኘሮግራሞችን በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ www.bdu.edu.et በመጠቀም አይታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የምዝገባ ጊዜ ከየካቲት 10 -14/2006 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የመግቢያ መስፈርቶች

 • የመጀመሪያ ዲግሪ ኦርጂናል ማስረጃና ሁለት ፎቶ ኮፒ፤
 • ኦፊሻል ትራንስክርቢት ቀድሞ መድረስ አለበት፣
 • የትምህርት ዝግጅት በተጠቀሱት ትምህርቶችና ተዛማች የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

ማሣሠቢያ፡-        

 • ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ /3x4/
 • የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ መስፈት የሚያሟሉ

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤ

 

Registration for Summer Student

1 001

 

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ በ2005 ዓ.ም የክረምት መርሃ ግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

የሚሰጡ የትምህርት መስኮች

S. No.

Name ofCollege, Faculty, schools, Institute, Academy

Undergraduate

postgraduate

1

College of Business and Economics

 

 

 

 • Economics
 • Management
 • Accounting
 • Marketing
 • Hotel and Tourism Management
 • Economics
 • Management (MBA)
 • Accounting and Finance
 • Marketing Management

2

Humanities

 • Amharic
 • English
 • Journalism
 • folklore
 • TEAM (Amharic)
 • TEFL (English)
 • Media and Communication
 • Linguistics
 • Literature
 

3

Land Administration institution

Land Administration

 • Land Administration and Management

 

4

College of Science

 • Biology
 • Physics
 • Mathematics
 • Chemistry
 • Statistics
 • Biology
 • Physics
 • Mathematics
 • Chemistry
 • Statistics
 

5

School of Law

 • Law

-

 

6

 

Sport Academy

 

 • Sport Science

 

 • Athletics
 • Foot ball
 • Hand Ball
 • Sport Management

7

College of Agriculture and Environmental Science

 • Rural Development
 • Disaster Risk management & Sustainable Development
 • Water Resource & irrigation management
 • Natural Resource Management
 • Fishery’s Wetland and wildlife management
 • Animal production & Technology
 • Water Resource & Irrigation Management
 • Rural Development
 • Disaster Risk Management & sustainable Development
 • Natural Resource management
 • Fishery’s Wetland and wildlife management
 • Animal production & Technology
 • Water Resource & Irrigation Management
 • Plant Science
 • Plant Breeding
 • Animal production
 • Animal Breeding
 • Agronomy
 

8

Faculty of social Science

 • Geography and Environmental Study
 • Civic and Ethical Studies
 • History
 • Geography and Environmental Studies
 • History
 

2

Humanities

 • Amharic
 • English
 • Journalism
 • folklore
 • TEAM (Amharic)
 • TEFL (English)
 • Media and Communication
 • Linguistics
 • Literature
 

9

Faculty Educational and Behavioral Science

 • EDPM
 • Adult Community Development
 • School Psychology
 • Special needs and Inclusive
 • Curriculum Education
 • Leadership
 • EDPM
 • Curriculum Studies and Teacher Education
 • Educational Psychology.
 • Social Psychology
 

 

የመግቢያ መስፈርቶች

1.ለቅድመ መረቃ

  • የብቃት ሰርተፊኬት ለሚያስፈልጋቸው የትምህርት ክፍሎች የብቃት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
  • የብቃት ሰርተፊኬት ለማያስፈልጋቸው 2 ዓመት የሥራ ልምድ
  • በቀድሞው 12 ክፍል መመዝገብ አይቻልም

2.ለድህረ ምረቃ

  • የመጀመሪያ ዲግሪ ኦርጂናል ማስረጃና ሁለት ፎቶ ኮፒ

   ማሣሠቢያ፡-

ለሁሉም ተመዝጋቢዎች፣

  • ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ /3 x 4/
  • የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ መስፈርት የሚያሟሉ
  • የመመዝገቢያ/የማመልከቻ ቀን ከመጋቢት 23 እስከ ግንቦት 10/2005 ዓ.ም
  • የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ከግንቦት 12 - 16/2005 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት