ፔዳ ግቢ
15 Nov, 2025
የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ በቀታይ ሳምንት ማለትም ህዳር 6 እና 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00-6፡00 ድረስ ብቻ ምልመላ የሚያደርግ ሲሆን የተመዘገባችሁ ታዳጊዎች በተጠቀሰው እለት በዩኒቨርሲቲው ስታዲየም እንድትገኙ ጥሪ አስተላልፏል፡፡