Manuscript Submission Guidelines
Manuscripts should be original works that have not been previously published.
Submissions will undergo a peer review process to ensure quality and academic rigor.
Manuscripts should be aligned with the publication guidelines of the Press.
The press welcomes submissions from academics, experts, and researchers across Ethiopia and beyond.
የረቂቅ ጽሑፍ ማስገቢያ መመሪያዎች
ለሕትመት የሚቀርቡ ጽሑፎች ከዚህ በፊት ያልታተሙና አዲስ ሥራዎች መሆን ይገባቸዋል።
ገቢ የሚደረጉ ሥራዎች ጥራታቸውንና ብቃታቸውን ለማረጋገጥ በሙያዊ ግምገማ ሂደት ያልፋሉ፡፡
የረቂቅ ጽሑፍ ዝግጅቶች የፕሬሱን የሕትመት መመሪያዎች መከተል አለባቸው።
ፕሬሱ የሚታተሙ ሥራዎችን ከሀገር ውስጥና ከውጭ ካሉ የትምህርት ማኅበረሰብ፣ ሙያተኞችና ተመራማሪዎች ይቀበላል።