Manuscript Submission Guidelines

 

  • Manuscripts should be original works that have not been previously published.

  • Submissions will undergo a peer review process to ensure quality and academic rigor.

  • Manuscripts should be aligned with the publication guidelines of the Press.

  • The press welcomes submissions from academics, experts, and researchers across Ethiopia and beyond.

የረቂቅ ጽሑፍ ማስገቢያ መመሪያዎች

 

  • ለሕትመት የሚቀርቡ ጽሑፎች ከዚህ በፊት ያልታተሙና አዲስ ሥራዎች መሆን ይገባቸዋል።

  • ገቢ የሚደረጉ ሥራዎች ጥራታቸውንና ብቃታቸውን ለማረጋገጥ በሙያዊ ግምገማ ሂደት ያልፋሉ፡፡

  • የረቂቅ ጽሑፍ ዝግጅቶች የፕሬሱን የሕትመት መመሪያዎች መከተል አለባቸው።

  • ፕሬሱ የሚታተሙ ሥራዎችን ከሀገር ውስጥና ከውጭ ካሉ የትምህርት ማኅበረሰብ፣ ሙያተኞችና ተመራማሪዎች ይቀበላል።