Vision

The vision of Bahir Dar University Press is to become one of the leading University presses in East Africa by 2030.

Mission

The mission of Bahir Dar University Press is to publish a wide range of peer-reviewed and high-quality scholarly works for the national and international readership.

ራዕይ

የባሕር ዳር ዩኒቨርቲ ፕሬስ ራዕይ በ2022 ዓ.ም በምሥራቅ አፍሪካ ከሚገኙት ቀዳሚ የዩኒቨርሲቲ አሳታሚዎች መካከል አንዱ መሆን ነው።

ተልዕኮ

የባሕር ዳር ዩኒቨርቲ ፕሬስ ተልዕኮ በገለልተኛ አካል የተገመገሙና ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ምሁራዊ ሥራዎችን ለሀገር አቀፍና ለዓለም አቀፍ አንባቢዎች ማበርከት ነው።